ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነውዶክተር ዐቢይ አህመድ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡ የኢትዮጵያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡ የኢትዮጵያ…
በአድዋ ድል መታሰቢያ በፀጥታና ደህንነት ተቋማት የተዘጋጀ ጷጉሜን 01 የጽናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ መክፈቻ ለይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትርና የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ…
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የሠራዊት አባላት የፅናት ቀንን "ፅኑ መሰረት ብርቱ ሀገር " በሚል መሪ ቃል ከሰመራ ከተማ ነዋሪዎች ፣ ከክልል እና ከፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር በጋራ አክብረዋል። በስነ- ስርዓቱ ላይ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጷጉሜን 03 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁሉም የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት፦ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ያለፈው 2017 ዓ.ም ከባድ የትግል ዓመት ነው መስዋዕትነት…
ጄኔራል አበባው ታደሠ በምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የገቡት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በበዓሉ…
ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሠረት የምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር ሁሌም የተሠጡትን ተልዕኮዎች በአንፀባራቂ ድል የሚፈፅምና በወርቃማ ቀለም የተፃፈ ዘለዓለማዊ ታሪክ ባለቤት መሆኑን የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሠረት ገልፀዋል። አዛዡ…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የሲቲሳምቪኤም ተወካይ ልዑካን ቡድን አባላት ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ለምታደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ያላቸውን አድናቆት በመግለፅ ፤…
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙን ክፍሎች በማስተባበር በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በዛሬው ዕለትም ከ240 በላይ ለሚሆኑ የጌርጌሴኖን ሴት የአእምሮ ህሙማን ከዋና መምሪያዎች እና ሌሎች ክፍሎች…
ሩሲያ ባዘጋጀችው የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ ቡድን ዛሬ ወደ ሩሲያ እንደሚጓዝ የመከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን አሥታውቀዋል። የመከላከያ…