የኢትዮጵያን አየር ክልል በንቃት የሚጠብቅ የአየር መከላከል ተገንብቷል።     ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር መከላከል በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ክፍሎች እና አባላት የእውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል። በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ…

Continue Readingየኢትዮጵያን አየር ክልል በንቃት የሚጠብቅ የአየር መከላከል ተገንብቷል።     ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

ከሃገር ባለፈ በአለም አቀፍ ደረጃ ሰላምን ለማፅናት በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ የማይበገር የድል ሰራዊት።

በዩናሚስ ደቡብ ሱዳን ጃንግሌ ስቴት የተሰማራው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ 118ኛው የሰራዊት ቀንን የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊትበሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል።‎‎የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ…

Continue Readingከሃገር ባለፈ በአለም አቀፍ ደረጃ ሰላምን ለማፅናት በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ የማይበገር የድል ሰራዊት።

መከላከያ ሠራዊት ሀገሩን በመስዋዕትነት ያፀና የሀገር ዘብ ነው።

የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት” በሚል መሪ ሃሳብ 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን ቢሾፍቱ በሚገኘው የባህር ኃይል የስልጠና ማዕከል በተከበረበት ዕለት የበዓሉ ታዳሚዎች የተሰማቸውን ደስታና ኩራት ገልፀዋል። በዝግጅቱ የተዳሙ የሠራዊት አባላትና…

Continue Readingመከላከያ ሠራዊት ሀገሩን በመስዋዕትነት ያፀና የሀገር ዘብ ነው።

ማሰልጠኛ ማዕከሉ አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው     ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ በመገኘት የ4ኛ ዙር መሠረታዊ  ውትድርና ስልጠናን በማስጀመር የ44ኛ ዙር የኮማንዶ ሰልጣኞችን ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል። ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ…

Continue Readingማሰልጠኛ ማዕከሉ አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው     ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ

29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…

Continue Reading29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

ጀግንነት የትውልድ ቅብብሎሽ ነው‎    ኢንጅነር አይሻ መሀመድ

‎‎የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ አላጌ የጀግኖች አምባ እና ጊዜያዊ ማገገሚያ ማዕከል የሚገኙ የሀገር ባለውለታ የጦር ጉዳተኞችን በአካል ተገኝተው ያበረታቱ ሲሆን የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን አድርገዋል። የምሳ ግብዣም አከናውነዋል።‎በመከላከያ ኦርኬስትራ የሙዚቃ…

Continue Readingጀግንነት የትውልድ ቅብብሎሽ ነው‎    ኢንጅነር አይሻ መሀመድ

ዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል።        ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ

ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ ይህንኑ የተናገሩት ከዕዙ ጠቅላይ መምሪያ ስታፍ መኮንኖች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ተቋማዊ…

Continue Readingዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል።        ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ

ሠንደቅ ዓላማ እና ሠራዊት ከቃል እስከ ህይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው       ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ ሃሳብ ብሄራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ተከብሯል።…

Continue Readingሠንደቅ ዓላማ እና ሠራዊት ከቃል እስከ ህይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው       ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና

በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ መሆኑን የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የደቡብ ዕዝ 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ…

Continue Readingበኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት  እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…

Continue Readingከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።