የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ371 ሺህ በላይ የታጠቁ ኃይሎች ውስጥ 80 ሺህ ያህሉን የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ማህበረሰቡ ማቀላቀሉን አስታወቀ።

በትግራይ ክልል በተሃድሶ ሥልጠና (DDR) ሂደት ያለፉ፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት የመልሶ ማቋቋም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በውይይት መርሃ ግብሩ የብሔራዊ  ተሃድሶ ኮሚሽን፣ በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ…

Continue Readingየብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ371 ሺህ በላይ የታጠቁ ኃይሎች ውስጥ 80 ሺህ ያህሉን የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ማህበረሰቡ ማቀላቀሉን አስታወቀ።

የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ጥገና ጀመረ።

የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሀገር ባለውለታ ለሆኑ የሰራዊት አባላትና ቤተሰቦቻቸው የሚሰጠውን የሕክምና አገልግሎት ይበልጥ በማዘመን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement) ቀዶ ጥገና በይፋ…

Continue Readingየጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ጥገና ጀመረ።

ሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

‎‎የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ  ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ መክዬ መሃመድ የመከላከያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሀላፊ…

Continue Readingሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

ሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

‎‎የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ  ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ መክዬ መሃመድ የመከላከያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሀላፊ…

Continue Readingሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

ከተጣሉበት በማንሳት በራስ አቅም ተሻሽለው ወደ ሀይል የገቡት ትጥቆች የተቋሙን የውጊያ አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ።     ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሙሉ ዕድሳትና  ሙከራ ያደረገላቸውን በርካታ የሜካናይዝድ ትጥቆችን ወደሀይል አስገብቷል። በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ትጥቆቹን የጎበኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በተሰሩት ስራዎች መደሰታቸውን…

Continue Readingከተጣሉበት በማንሳት በራስ አቅም ተሻሽለው ወደ ሀይል የገቡት ትጥቆች የተቋሙን የውጊያ አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ።     ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተቋምና ለሀገር የሚሠጠውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ የስራና ክህሎት ሚንስቴር ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪያት ከሚል፤ የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ አህመድ እና የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮንን አንጋፋውን የሜጄር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ…

Continue Readingየሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተቋምና ለሀገር የሚሠጠውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የውስጥ አቅሞችን አሟጦ በመጠቀም ለተቋማዊና ሀገራዊ ጥቅም ማዋል ይገባል።  ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ

በሜጄር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ አንጋፋው ኮሌጅ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የሙያ ተቋምና ሀገራዊ አቅም እንዲሆን እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። ኮሌጁ ዘመኑ…

Continue Readingየውስጥ አቅሞችን አሟጦ በመጠቀም ለተቋማዊና ሀገራዊ ጥቅም ማዋል ይገባል።  ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ታላላቅ የሀገር መሪዎችን ማፍራት የቻለ ነው።

የኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሃመድ  የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የአካዳሚውን አሁናዊ የመማር ማስተማር…

Continue Readingየኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ታላላቅ የሀገር መሪዎችን ማፍራት የቻለ ነው።

ጤና ይስጥልን ጥቂት ሥለጤናዎ የልብ እና የደም ቧንቧ በሽታ እንዴት ይከሰታል? ህክምናውስ?

የልብ እና የደም ቧንቧዎች በተለያዩ በሽታዎች  የሚጠቁ ሲሆን፣ መንስኤያቸውም የተለያየ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።‎‎በደም ቧንቧዎች የውስጠኛው ግድግዳ ላይ አላስፈላጊ የስብ ክምችት ሲኖር የደም ቧንቧዎች ተፈጥሯዊ ቅርፃቸውን ስለሚያጡ በቂ ደም ወደ…

Continue Readingጤና ይስጥልን ጥቂት ሥለጤናዎ የልብ እና የደም ቧንቧ በሽታ እንዴት ይከሰታል? ህክምናውስ?

ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኗን የመከላከያ ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለፁ።

በአፍሪካ ሕብረት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአፍሪካ የመከላከያ መሪዎች ጉባዔ ተጠናቋል።ጉባኤው አህጉሪቱ እየተጋፈጠች ያለችውን የሽብርተኝነት፣ መፈንቅለ መንግሥት፣ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የእርስ በእርስ ግጭት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሌሎች የደኅንነት ቀውሶችን በተባበረ…

Continue Readingኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኗን የመከላከያ ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለፁ።