ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቢል ) በወታደራዊ መስኮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ሁለቱ ሃገራት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይፋ የተመሰረተው ኮንጎ ነፃነቷን ካገኘች በኋላ ነው። ኢትዮጵያ…
ሁለቱ ሃገራት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይፋ የተመሰረተው ኮንጎ ነፃነቷን ካገኘች በኋላ ነው። ኢትዮጵያ…
በኢትዮጵያ የጦር መኮንኖች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስምና ልምድ ያካበቱት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ በወታደራዊ ልምዳቸውና ጥልቅ ጥናት ላይ የተመሰረተውን ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ" መፅሐፋቸውን ዛሬ አስመርቀዋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ…
''የኢትዮጵያ አየር ኃይል የነፃነት እና የአንድነት ምልክት" 90ኛው ዓመት ምስረታ ቀን አከባበር መሪ ቃል ነው።የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከምስረታ አንስቶ አሁን የደረሰበት ከፍተኛ የአድገት ደረጃ ላይ ለመድረስ በባለፉት ጊዜያት በርካታ ዉጣ ዉረዶችን…
ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋርም ተወያይተዋል።…
ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት በኳታር ዶሃ የሚገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ከሆኑት ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን…
በጄኔራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢፌዴሪ መከላከያ አመራሮች ጋር መክሯል። ምክክሩ የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በቀጣይ በሚኖሩ የሠላም ማስከበር ኦፕሬሽኖችም ላይ አጠንጥኗል። ወታደራዊ ትብብሩ የሁለቱ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…
የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ተቋም የስራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ባካሄደበት በዛሬው ዕለት በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚንስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በመከላከያ ሠራዊታችን አባላት ተሳትፎ የተቋቋመው የአድዋ ድል…
በሶማሊያ ሴክተር ሦስት 5ኛ ዙር ብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የተሰጣቸውን ሃገራዊና አህጉራዊ ተልዕኮ በማጠናቀቃቸው ሴክተሩ የሽኝት ስነ-ሥርዓት አድርጎላቸዋል፡፡ በዚህ የሽኝት ስነ-ሥርዓት ላይ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ተክሉ…
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በቢሸፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት የንፅህና አስተዳደር ስርዓቱን ስታንዳርድ ለመጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ የሆስፒታሉን የንፅህና ስርዓት…