መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ  በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል። መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን  ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን…

Continue Readingመቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…

Continue Reading29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።