በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ
በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ መሆኑን የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የደቡብ ዕዝ 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ…
በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ መሆኑን የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የደቡብ ዕዝ 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም የአላጌ ጀግኖች አምባና ማገገሚያ ማዕከል ረጅም ታሪክ ያለው በመሆኑ በማዕከሉ የሚገኙ አበላት ታሪኩን በጀግንነት የማስቀጠል ሃላፊነት እንዳለባቸው ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ገልፀዋል።…
ዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሰሜን ምዕራብ ዕዝ አመራሮች ጋር በቪዲዮ…
ከአውሮፓ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ተንሰራፍቶ አይነቃነቄ የመሠለው የሮማ ኢምፖየር አይኗ ስር ሲፈራርስ በአርምሞ ታዝባለች።የእነ ፔርሺያን አይነኬ ይባል የነበረ የጊዜው ሃያል ሀገራትን አካልሎ የዋጠ እናም የገዘፈ ግዛት እንክትክት ብሎ ሲወድቅ የተመለከተች…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡ የኢትዮጵያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጷጉሜን 03 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁሉም የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት፦ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ያለፈው 2017 ዓ.ም ከባድ የትግል ዓመት ነው መስዋዕትነት…