ጤና ይስጥልን ጥቂት ሥለጤናዎ ድንገተኛ የልብ ህመም መንስኤና ምልክቶች

🔹 የደረት መጨምደድ
ደረት ላይ የመጨምደድ ስሜት እጅግ የተለመደ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ከልብ ህምም ጋር ያልተያያዘ የደረት መጨምደድ በሌሎች ምክንያቶች ሊከሰት
የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው የልብ ህመም መገለጫ ነው፡፡

ደረትን በመጫን የመሸምቀቅ ወይም የመጨምደድ ስሜት ሲሰማዎ ወደ ህክምና በመሄድ ሀኪምን ማማከር ተገቢ ነው፡፡

🔹 የልብ ምት መጨመር ወይም የተዛባ የልብ ምት
የልብ ምት መጨመር ከማዞር፣ የድካም ስሜት ከመሰማት እና ትንፋሽ ከማጠር ጋር ተያይዞ ከመጣ ድንገተኛ የልብ ህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ወደ
ሀኪም መሄድ ተገቢ ነው፡፡

🔹 ጭንቀት
ይህ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ድንገተኛ የልብ ህመም ከመከሰቱ በፊት ፍርሀት ፍርሀት የማለት ስሜት ሊኖር ይችላለ፡፡

🔹 ሳል
የማያቆም ሳል ወይንም የሚያስቸግር ከሆነ እንዲሁም በሚያስል ግዜ ደም የተቀላቀለበት አክታ ካለ ወደ ህክምና ቦታ በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡

🔹 ማዞር
ድንገተኛ የልብ ህመም የማዞር ስሜር እንዲኖር ያደርጋል ከዛም ባለፈ ራስን እስከመሳት ሊደርስም ይችላል

🔹 ድካም
ከሌላው ግዜ በተለየ መልኩ የድካም ስሜት መሰማት በቀጣይ ቀናት ውስጥ ድንገተኛ የልብ ህመም ለመከሰት ምልክት ሊሆን ስለሚችል ሃኪሞን ማማከር
ተገቢ ነው፡፡

🔹 ማቅለሽለሽ ወይንም የምግብ ፍላጎት መቀነስ
ማቅለሽለሽ እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ አልፎ አልፎ የድንገተኛ የልብ ህመም መከሰት ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡

በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰት ህመም
ድንገተኛ ልብ ህመም ከመከሰቱ አስቀድሞ የህመም ስሜት የሚጀምረው ከደረት ከዛም ወደ ትከሻ(የግራ ትከሻ) ወደ ክንድ ፤ ጀርባ ፤ አንገት ፤ ፤
አካባቢ ነው፡፡ ጨጓራ አካባቢ የማቃጠል ስሜትም ሊከሰት ይችላል፡፡

🔹 ትንፋሽ ማጠር
በቀላል አንቅስቃሴ ከፍተኛ የሆነ ትንፋሽ ማጠር የሚከሰት ከሆነ ከሳንባ ህመም በተጨማሪ የልብ ህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ችላ ሊባል አይገባም።

🔹 የልብ ምት መጨመር ወይም የተዛባ የልብ ምት
የልብ ምት መጨመር ከማዞር፣ የድካም ስሜት ከመሰማት እና ትንፋሽ ከማጠር ጋር ተያይዞ ከመጣ ድንገተኛ የልብ ህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ወደ ሀኪም መሄድ

ተገቢ ነው፡፡

ወቅታዊ አጀንዳ

photo_2026-11-23_05-29-28
በእውቀት የሚመራ፣ ዘመናዊ መሣሪያዎችን የታጠቀና ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የሜካናይዝድ ኃይል ተገንብቷል         ጄኔራል ይመር መኮነን
ymer
የሠራዊቱን የሎጂስቲክስ አቅም ለማሳደግ የትምህርት ሥርዓቱን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተሳሰር ይገባል፦     ጀኔራል ይመር መኮነን
tso
ኢንስቲትዩቱ ለሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የስርዓተ ፆታ ማማከር ስልጠና ተጠናቀቀ።
fen
የኢትዮጵያ ፈንጂ ማምከን ማዕከል በፈንጂ ማጽዳት እና ማምከን ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሄደ።
fil
የሠራዊቱን የአኗኗር ሁኔታ ለማዘመን የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
desta
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ያስገነባቸውን የክፍለ ጦር ካምፖች በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።