የሠራዊታችን የአሸናፊነት ብቃት እና መንፈስ በየደረጃው በሚገኝ አመራር ብቃት ይወሰናል።     ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ኢንስፔክተር ጀኔራል ቢሮ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ለሻለቃና ሻምበል አመራሮች ስልጠና ሰጥተዋል፡፡    ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ…

Continue Readingየሠራዊታችን የአሸናፊነት ብቃት እና መንፈስ በየደረጃው በሚገኝ አመራር ብቃት ይወሰናል።     ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ

ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊቱን ፕሮፌሽናል በማድረግና በማዘመን በቀጣይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በአስተማማኝ ሁኔታ መቀልበስ የሚችል አቅም ያለው ሠራዊት መገንባቱን…

Continue Readingሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከልን ጎበኙ፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሁናዊ…

Continue Readingክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከልን ጎበኙ፡፡

ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የምስራቅ ዕዝ በብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን አመራሮች በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው በስልጠናው ብልጫ ላመጡ ክፍሎችና…

Continue Readingሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ስኬታማ የግዳጅ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የፀረ-ሰላም ሀይሎችን እንቅስቃሴ በመግታት መስዋዕትነት ከፍሎ ሀገርን ከመፍረስ የታደገ ክፍል ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ተናገሩ። ክፍሉ በውጊያ ውስጥ…

Continue Readingየሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ስኬታማ የግዳጅ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ።

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን የ15ኛ ዙር የመደበኛ ኮርስ ከፍተኛ መኮንኖችን በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና…

Continue Readingየመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ሞዴል የሆነ ዩኒቨርሲቲ ነው   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የወታደራዊ ቴክኖሎጅ አቅምን በማሳደግ ረገድ ጠንካራ የምርምርና የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው የሠራዊታችንን ወታደራዊ የቴክኖሎጅ አቅም በማሣደግም ሆነ የልማትና…

Continue Readingየኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ሞዴል የሆነ ዩኒቨርሲቲ ነው   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና አሠጣጥ ሂደቱን ተመልክተዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ…

Continue Readingየጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ።

አየር ኃይል ሴት ወታደር አብራሪዎችን ለማብቃት ያከናወነው ተግባር ውጤታማ ነው

  ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የL 39 አውሮፕላን በረራ ስልጠናን አጠናቀው ወደ ቀጣዩ የተዋጊ…

Continue Readingአየር ኃይል ሴት ወታደር አብራሪዎችን ለማብቃት ያከናወነው ተግባር ውጤታማ ነው

ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።

   ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የአሜሪካ በአፍሪካ ዕዝ አዛዥ  (አፍሪኮም)  ጀነራል ሚካሄል ላንግሌይ…

Continue Readingኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።