ምዕራብ ዕዝ ተልዕኮን በድል ለመወጣት የሚያሥችል ስልጠና እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ።

ዕዙ በሚታወቅበት ጀግንነት ለማስቀጠል በቀጣይ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በድል ለመወጣት ሁለገብ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሜጄር ጄኔራል ሙላት ጀልዱ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ በምዕራብ ዕዝ…

Continue Readingምዕራብ ዕዝ ተልዕኮን በድል ለመወጣት የሚያሥችል ስልጠና እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ።

ምስራቅ ዕዝ የሚሰጠውን ሀገራዊ ግዳጅ ለመወጣት ዝግጁ ነው   ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ

የምስራቅ ዕዝ አዛዥ እና የጎጃምና የደቡብ ጎንደር ጸጥታ ካውንስል ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ ከዕዙ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ዋና አዛዡ በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደርና በጎጃም ዞኖች ተሰማርቶ ጽንፈኛውን አይቀጡ…

Continue Readingምስራቅ ዕዝ የሚሰጠውን ሀገራዊ ግዳጅ ለመወጣት ዝግጁ ነው   ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ

ተልዕኳችንን በማሳካት የኢትዮጵያን ልማት እና የህዝባችንን ሰላም እናረጋግጣለን     ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት

ተልዕኳችንን በማሳካት የኢትዮጵያን ልዕልና እና የህዝባችንን ሰላም እናረጋግጣለን ሲሉ የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ተናግረዋል። አዛዡ ምዕራብ ዕዝ በተለያዩ ጊዜያት ፀረ-ሠላም ኃይሎች ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ለመበተን የጠነሰሱትን ሴራ…

Continue Readingተልዕኳችንን በማሳካት የኢትዮጵያን ልማት እና የህዝባችንን ሰላም እናረጋግጣለን     ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት

ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 አመት በኋላ Defence Cooperation Agreement (DCA)  ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለ2ተኛ ጊዜ ተፈራረሙ ።

የተደረገው ኢትዮጵያና ኬንያ እ.ኤ.አ 1963 ኬንያ ነፃነቷን ባገኘችበት ዓመት December 12, 1963 ከተፈራረሙበት በኋላ ለ2ተኛ ጊዜ መከላከያ ለመከላከያ የተደረገ ታላቅ ወታደራዊ ስምምነት ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ…

Continue Readingኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 አመት በኋላ Defence Cooperation Agreement (DCA)  ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለ2ተኛ ጊዜ ተፈራረሙ ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን…

Continue Readingበጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

ዛሬ ኢትዮጵያ የሾመቻችሁ የመከላከያ የጦር መኮንኖች እንኳን ደስ አላችሁ። ውትድርና በመሥዋዕትነት ላይ የተመሠረተ አገልግሎት ነው። ከሕይወት የበለጠ ክብር የለምና ሕይወት ከመስጠት የበለጠ ስጦታ የለም። ዛሬ የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው…

Continue Readingየምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

መከላከያን ወቅቱ ከደረሰበት ቴክኖሎጂ ጋር አስማምቶ የማይደፈር ላደረጉት አካላት ምስጋና ይገባል     ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ

የመከላከያ ሠራዊትን ወቅቱ ከደረሰበት ቴክኖሎጂ ጋር አስማምቶ የማይደፈር እንዲሆን ቀን ከሌሊት ለሰሩ አካላት ምስጋና ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር)…

Continue Readingመከላከያን ወቅቱ ከደረሰበት ቴክኖሎጂ ጋር አስማምቶ የማይደፈር ላደረጉት አካላት ምስጋና ይገባል     ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ

የሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት ቤት የ26ኛ ንስር ኮርስ ሰልጣኞችን አሥመረቀ።

በዚሁ የምረቃ ስነ-ሥርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ ቀደምት አርበኞች  ያለጫማ፣ ባልሰለጠነ የሰው ሀይል እና ባልሰለጠነ መሣሪያ የሀገር ውስጥና የውጭ ጠላትን…

Continue Readingየሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት ቤት የ26ኛ ንስር ኮርስ ሰልጣኞችን አሥመረቀ።

ተመራቂ መኮንኖች ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም  ዝግጁ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ ራሷን ለመቻል እያደረገች ያለችውን ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች እኛ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በእጅጉ የምንኮራባቸው ናቸው ሲሉ የመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ጀኔራል…

Continue Readingተመራቂ መኮንኖች ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም  ዝግጁ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው።  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሰሜን ምዕራብ ዕዝ አመራሮች ጋር በቪዲዮ…

Continue Readingዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው።  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ