መከላከያ ሠራዊት ሀገሩን በመስዋዕትነት ያፀና የሀገር ዘብ ነው።
የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት” በሚል መሪ ሃሳብ 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን ቢሾፍቱ በሚገኘው የባህር ኃይል የስልጠና ማዕከል በተከበረበት ዕለት የበዓሉ ታዳሚዎች የተሰማቸውን ደስታና ኩራት ገልፀዋል። በዝግጅቱ የተዳሙ የሠራዊት አባላትና…
የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት” በሚል መሪ ሃሳብ 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን ቢሾፍቱ በሚገኘው የባህር ኃይል የስልጠና ማዕከል በተከበረበት ዕለት የበዓሉ ታዳሚዎች የተሰማቸውን ደስታና ኩራት ገልፀዋል። በዝግጅቱ የተዳሙ የሠራዊት አባላትና…
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ በመገኘት የ4ኛ ዙር መሠረታዊ ውትድርና ስልጠናን በማስጀመር የ44ኛ ዙር የኮማንዶ ሰልጣኞችን ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል። ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ…
በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ አላጌ የጀግኖች አምባ እና ጊዜያዊ ማገገሚያ ማዕከል የሚገኙ የሀገር ባለውለታ የጦር ጉዳተኞችን በአካል ተገኝተው ያበረታቱ ሲሆን የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን አድርገዋል። የምሳ ግብዣም አከናውነዋል።በመከላከያ ኦርኬስትራ የሙዚቃ…
ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ ይህንኑ የተናገሩት ከዕዙ ጠቅላይ መምሪያ ስታፍ መኮንኖች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ተቋማዊ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ ሃሳብ ብሄራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ተከብሯል።…
በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ መሆኑን የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የደቡብ ዕዝ 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ…
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም የአላጌ ጀግኖች አምባና ማገገሚያ ማዕከል ረጅም ታሪክ ያለው በመሆኑ በማዕከሉ የሚገኙ አበላት ታሪኩን በጀግንነት የማስቀጠል ሃላፊነት እንዳለባቸው ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ገልፀዋል።…
በ2012 ዓ.ም እንደገና ወደ ስራ እንዲመለስ የተደረገው እና በአዲስ መልክ የተደራጀው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለሀገር በሚያበረክታቸው ወታደራዊና ኮሜርሻል ምርቶቹ አማካኝነት በ2017 ዓ.ም ከኮርፖሬሽን ወደ ግሩፕ ያደገ የሀገር ሀብት ነው።…