የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ በማንኛውም አይነት ፈታኝ ሁኔታ ሳይረታ ተልዕኮውን እየተወጣ ነው፡፡ ብርጋዴር ጄኔራል ሺሺር ባራድዋጅ
በደቡብ ሱዳን ደቡባዊ ሴክተር ተሰማርቶ የሚገኘው የ22ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ብቃት በመወጣት ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ሠራዊት በማንኛውም ዓይነት ተግዳሮትና ፈታኝ ሁኔታ ሳይረታ የሚሰጠውን ተልዕኮ…
በደቡብ ሱዳን ደቡባዊ ሴክተር ተሰማርቶ የሚገኘው የ22ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ብቃት በመወጣት ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ሠራዊት በማንኛውም ዓይነት ተግዳሮትና ፈታኝ ሁኔታ ሳይረታ የሚሰጠውን ተልዕኮ…
በሶማሊያ ሴክተር ሦስት 5ኛ ዙር ብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የተሰጣቸውን ሃገራዊና አህጉራዊ ተልዕኮ በማጠናቀቃቸው ሴክተሩ የሽኝት ስነ-ሥርዓት አድርጎላቸዋል፡፡ በዚህ የሽኝት ስነ-ሥርዓት ላይ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ተክሉ…
በዩናሚስ ደቡብ ሱዳን ጃንግሌ ስቴት የተሰማራው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ 118ኛው የሰራዊት ቀንን የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊትበሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል።የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ…
የዩናሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ ኮሎኔል ካርሎስ ማርኮ ግዳጅ ፈፃሚ አካል ትእዛዝ መቀበል እና መተግበር እንዴት እንደሚችል ፣ በተግባር የተልእኮ አፈፃፁም የሚፈተሽበት እና በግዳጅ ወቅት እንቅፋት ቢያጋጥም ሠላም አስከባሪ ሠራዊቱ በድርጅቱ መርህ መሠረት…
በደቡብ ሱዳን የሴክተር ኢስት አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ራዛቅ አህመድ የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በደቡብ ሱዳን ቦር ከሚገኘው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ጋር አክብረዋል።ብርጋዲየር ጀነራል ራዛቅ አህመድ፤ ኢትዮጵያ ከአለም…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የሲቲሳምቪኤም ተወካይ ልዑካን ቡድን አባላት ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ለምታደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ያላቸውን አድናቆት በመግለፅ ፤…
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ከልል መንግስት የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ሆነው ለቆዩት ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት ፈንቴ እና ለአዲሱ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር…