የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ጥገና ጀመረ።
የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሀገር ባለውለታ ለሆኑ የሰራዊት አባላትና ቤተሰቦቻቸው የሚሰጠውን የሕክምና አገልግሎት ይበልጥ በማዘመን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement) ቀዶ ጥገና በይፋ…
የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሀገር ባለውለታ ለሆኑ የሰራዊት አባላትና ቤተሰቦቻቸው የሚሰጠውን የሕክምና አገልግሎት ይበልጥ በማዘመን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳሌ አጥንት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement) ቀዶ ጥገና በይፋ…
የልብ እና የደም ቧንቧዎች በተለያዩ በሽታዎች የሚጠቁ ሲሆን፣ መንስኤያቸውም የተለያየ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።በደም ቧንቧዎች የውስጠኛው ግድግዳ ላይ አላስፈላጊ የስብ ክምችት ሲኖር የደም ቧንቧዎች ተፈጥሯዊ ቅርፃቸውን ስለሚያጡ በቂ ደም ወደ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም የሳንባ ምች በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት የሚመጣ የአንዱ ወይም የሁለቱም ሳንባ ኢንፌክሽን ነው። ማንኛውም ሰው በሳንባ ምች ሊጠቃ የሚችል ቢሆንም በከፍተኛ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም የወገብ ህመም በብዙ ምክንያቶች ይመጣል ለምሳሌ፡- • የወገብ አጥንት መዛነፍ • የመገጣጠሚያ አካባቢዎች መቆጣት • የአጥንት መብቀል • የተለያዩ ኢንፌክሽኖች (የሽንት ቧንቧ…
በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…