ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በሁርሶ የወሰዱት ሥልጠና የአመራርነት ብቃትን እንደሚያሳድግ ገለፁ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የወሰዱት የወታደራዊ ሳይንስ ሥልጠና የአመራርነት ብቃትን ለማሳደግ እንደሚረዳ ተናግረዋል። ዶክተር ጌዲዮን ስልጠናው ወታደራዊ ሳይንስን በተግባር ለመረዳት፣ የመከላከያ…
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የወሰዱት የወታደራዊ ሳይንስ ሥልጠና የአመራርነት ብቃትን ለማሳደግ እንደሚረዳ ተናግረዋል። ዶክተር ጌዲዮን ስልጠናው ወታደራዊ ሳይንስን በተግባር ለመረዳት፣ የመከላከያ…
ጉብኝቱ በወታደራዊ ሙዝየም ዘርፍ የልምድ እና የተሞክሮ ልውውጥ ማድረግን አላማው ያደረገ ሲሆን ኤክስፐርቶቹ አጠቃላይ የሙዚየሙን አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ሊገነባ ስለታቀደው ዘመናዊ ወታደራዊ ሙዚየም ሰፋ ያለ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። ጎብኚዎቹ በበኩላቸው በኒጀር…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲወስዱ የቆዩት የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና ተጠናቋል፡፡ በሥልጠናው ማጠቃለያ ስነ-ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ…
የመከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ ከውጭ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር የሚያደርጉትን ተከታታይ የወታደራዊ ዲፕሎማሲ ውይይት በመቀጠል፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በዚሁ ወቅትም፤ ሁለቱ ሀገራት ዘመናትን…
ኮሪያ በወረራ ጥቃት በደረሰባት አስቸጋሪ ወቅት ለኮሪያ ለከፈላችው ውድ ዋጋ እናመሰግናለን፤ ዛሬ እዚህ የተገኘነው ይህን ታሪካዊ ውለታ ለማመስገንና የቃኘውን ወንድማማችነት ይበልጥ ለማስቀጠል ነው ሲሉ የደቡብ ኮሪያ የምድር ጦር ዕዝ አዛዥ ሜጀር…
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሰይድ ሙባረክ ሰይድ አሊ ጃፋር አልሚኖ ጋር በፅህፈት ቤታቸው የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ሚኒስትሩ አቶ መሀመድ እድሪስ ኳታር በቅርብ ጊዜ በሽብር…
የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። አማካሪ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ…
ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ ረገድ የላቀ ስኬት ማስመዝገቧን የመከላከያ ሚኒስቴር የዓለምአቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ አስታወቁ። ሀገሪቱ በዘርፉ ባስመዘገበቻቸው በእነዚሁ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ ኢድሪስና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተቋማዊ ሪፎርም፣ በትምህርትና ሥልጠና፣ በምርምር እና በመከላከያ ቴክኖሎጂ ልማት እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችንና የተገኙ ውጤቶችን ተመልክተዋል።…
የናይጄሪያ የጦር ኃይሎች አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ተወካይ በኤር ቫይስ ማርሻል አልፍሬድ ኦልጉባንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አድርጓል። በጉብኝቱ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ብርጋዲየር…