ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 አመት በኋላ Defence Cooperation Agreement (DCA) ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለ2ተኛ ጊዜ ተፈራረሙ ።
የተደረገው ኢትዮጵያና ኬንያ እ.ኤ.አ 1963 ኬንያ ነፃነቷን ባገኘችበት ዓመት December 12, 1963 ከተፈራረሙበት በኋላ ለ2ተኛ ጊዜ መከላከያ ለመከላከያ የተደረገ ታላቅ ወታደራዊ ስምምነት ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ…