ኢትዮጵያና አሜሪካ በዲፕሎማሲና በወታደራዊ ትብብር ዘርፍ ያላቸው ግንኙነት ወደ ከፍተኛ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ተሸጋግሯል። ኢንጅነር አይሻ መሃመድ
የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም በይፋ ተከፍቷል። በዝግጅቱ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሰደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዛዥ (አፍሪኮም) ጀነራል ዳግላስ አንደርሰን፣ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራማን…