በሴቶች ፕሪምየርሊግ መቻል ሃዋሳ ከተማን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየርሊግ በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም የተገናኙት የመቻል እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በመቻል 3ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

መቻል አሸናፊ የሆነበትን ሶስት ጎሎች የፊት መስመር አጥቂዋ ትግስት ብርቄ ሰርካለም ባሳ እና ትንቢት ሳሙኤል ከመረብ አሳርፈዋል።

የመቻል ሴት እግር ኳስ ቡድን ማሸነፋቸውን ተከትሎ ሰባት ነጥብና ሰባት ተጨማሪ ጎል በመያዝ እየተፎካከሩ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየርሊግ ዘንድሮ በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ ጨዋታቸውን በማድረግ ላይ ናቸው።

ወቅታዊ አጀንዳ

ym11
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር ዘመናዊ ሠራዊት መገንባቱ ተገለፀ።
photo_2026-11-23_08-56-00
የፈንጂ አደጋ ግንዛቤ ማስጨበጫ የአሰልጣኞች ሥልጠና በኢንስቲትዩት ማሰልጠኛ ተጀመረ፦
photo_2026-11-23_05-29-28
በእውቀት የሚመራ፣ ዘመናዊ መሣሪያዎችን የታጠቀና ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የሜካናይዝድ ኃይል ተገንብቷል         ጄኔራል ይመር መኮነን
ymer
የሠራዊቱን የሎጂስቲክስ አቅም ለማሳደግ የትምህርት ሥርዓቱን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተሳሰር ይገባል፦     ጀኔራል ይመር መኮነን
tso
ኢንስቲትዩቱ ለሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የስርዓተ ፆታ ማማከር ስልጠና ተጠናቀቀ።
fen
የኢትዮጵያ ፈንጂ ማምከን ማዕከል በፈንጂ ማጽዳት እና ማምከን ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሄደ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።