የመከላከያ መቻል እጅ ኳስ ቡድን ከአንጎላ ውድድር ጥሩ ልምድ ማግኘቱን አሥታወቀ።

ትላንት ከሰአት በኋላ በተጠናቀቀው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በሁለቱም ፆታ  አል-ሃሊ የውድድሩ ሻምፒዮና ሲሆን ሀገራችንን የወከሉት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ በጥሩ ዲሲፕሊን እና በርካታ ልምዶችን በማግኘት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

ውድድሩ በእጅ ኳስ ቀጣይ በርካታ ስራዎችን መስራት እንደሚጠበቅብን የታየበት ከመሆኑም በላይ ከየሀገራቱ ክለቦች ጋር ብዙ ልምዶች መለዋወጥ የተቻለበት እንደሆነ እና ለ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየርሊግ ውድድር ላይ የተሻለውን መቻል የምናይበት አመት እንደሚሆን እምነታችን ነው ሲሉ ተወዳዳሪዎች ገልፀዋል።

የመከላከያ መቻል እጅ ኳስ ቡድን በዛሬው እለት ከአንጎላ ሉዋንዳ ዱባይ (UAE) አድርጎ በነገው እለት አዲስ አበባ ይገባል።

የዘገበው ገረመው ጨሬ ነው

ወቅታዊ አጀንዳ

fen
የኢትዮጵያ ፈንጂ ማምከን ማዕከል በፈንጂ ማጽዳት እና ማምከን ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሄደ።
fil
የሠራዊቱን የአኗኗር ሁኔታ ለማዘመን የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
desta
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ያስገነባቸውን የክፍለ ጦር ካምፖች በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።
abdu
ኢትዮጵያ በዓለም ሠላምና ደህንነት ያላትን አስተዋፅኦ ለማሥቀጠልና ለማጠናከር ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ ይገባታል  - ሌተናል ጄኔራል አብዱረህማን እስማኤል
bju
ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚችል ዘመኑን የዋጀ፣ በሙያዊ ብቃትና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
jb
ማዕከሉ ለተቋሙ ተልዕኮ መሳካት የሚጠበቅበትን እንደሚወጣ ተገለፀ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።