የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ህዝብ ውድ ህይወቱን ከፍሏል ህዝባዊነቱንም አሳይቷል።

የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ከልል መንግስት የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ሆነው ለቆዩት ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት ፈንቴ እና ለአዲሱ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር…

Continue Readingየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ህዝብ ውድ ህይወቱን ከፍሏል ህዝባዊነቱንም አሳይቷል።

ራሱን የነዘመነ ቡድን ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛ ለሰሜን ሜጫ አስተዳደር እጅ ሰጠ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ያስተላለፈውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን የሰጡት 12 በሰሜን ጎጃም  ጫካ ገብተው የነበሩ አመራሮች ናቸው። እጅ በሰጠው ቡድን ስር…

Continue Readingራሱን የነዘመነ ቡድን ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛ ለሰሜን ሜጫ አስተዳደር እጅ ሰጠ።

ዕዙ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን አመራሮች አስመረቀ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን የዕዙ እና የሪፐፕሊካን ጥበቃ ሃይል የሻምበል እና የሻለቃ አመራሮች ያስመረቀ ሲሆን በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…

Continue Readingዕዙ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን አመራሮች አስመረቀ

ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ መሆኑን ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ ነው ሲሉ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ በሰሜን…

Continue Readingጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ መሆኑን ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ።

በአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል ኢትዮጵያ 142ኛዋ አባል ሃገር ሆና ተመዘገበች።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከግንቦት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን የወከለው ልዑካን ቡድን…

Continue Readingበአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል ኢትዮጵያ 142ኛዋ አባል ሃገር ሆና ተመዘገበች።

በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው- ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና

የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና  ይህንን የተናገሩት ለ6ኛ ዕዝ…

Continue Readingበማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው- ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና

ሀገራችን የሚመጥን በትጥቅም በሰዉ ሃይልም የተደራጀ ዘመናዊ ሠራዊት ተገንብቷል። ጀኔራል አበበዉ ታደሰ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበበዉ ታደሰ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በስልጠና ላይ ለሚገኙት የሠራዊቱ አመራሮች በሃገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን ላይ…

Continue Readingሀገራችን የሚመጥን በትጥቅም በሰዉ ሃይልም የተደራጀ ዘመናዊ ሠራዊት ተገንብቷል። ጀኔራል አበበዉ ታደሰ

መከላከያ ሠራዊቱ ለሀገር እየከፈለ የሚገኘውን ውድ ዋጋ ግምት ውስጥ ያስገባ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ፡- ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም መከላከያ ከራስ በፊት ለህዝብ እና ለሀገር በሚል ቁልፍ እሴት ወስጥ ሆኖ ለሀገር እየከፈለ የሚገኘውን ውድ ዋጋ ግምት ውስጥ ያስገባ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊደረግለት…

Continue Readingመከላከያ ሠራዊቱ ለሀገር እየከፈለ የሚገኘውን ውድ ዋጋ ግምት ውስጥ ያስገባ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ፡- ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታወቁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 07 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታውቀዋል። በሚኒስትሯ የሚመራው የልዑካን ቡድን በተመድ ሰላም ማስከበር የሚኒስትሮች…

Continue Readingኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታወቁ።

ሠላምን በማፅናት ዕድገትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት  እየተሰራ ነው። ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ፣ አህጉራዊ ፣ ቀጠናዊና  ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊቱ አመራሮች…

Continue Readingሠላምን በማፅናት ዕድገትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት  እየተሰራ ነው። ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ