የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስረታ ቀን ታሪካዊ አመጣጥ

''የኢትዮጵያ  አየር ኃይል የነፃነት እና የአንድነት ምልክት" 90ኛው ዓመት ምስረታ ቀን አከባበር መሪ ቃል ነው።የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከምስረታ አንስቶ አሁን የደረሰበት ከፍተኛ የአድገት ደረጃ ላይ ለመድረስ በባለፉት ጊዜያት በርካታ ዉጣ ዉረዶችን…

Continue Readingየኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስረታ ቀን ታሪካዊ አመጣጥ

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።

ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋርም ተወያይተዋል።…

Continue Readingኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።

የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት በኳታር ዶሃ የሚገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር  ከሆኑት ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን…

Continue Readingየመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።

በጄኔራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢፌዴሪ መከላከያ አመራሮች ጋር መክሯል። ምክክሩ የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በቀጣይ በሚኖሩ የሠላም ማስከበር ኦፕሬሽኖችም ላይ አጠንጥኗል። ወታደራዊ ትብብሩ የሁለቱ…

Continue Readingፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…

Continue Readingኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አንድ ሆነን በአድዋ እንዳስመዘገበነው ድል በጋራ ሆነን የአክሲዮን ማህበራችንን ስኬት እናረጋግጥ፦    ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ

የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ተቋም የስራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ባካሄደበት በዛሬው ዕለት በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚንስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በመከላከያ ሠራዊታችን አባላት ተሳትፎ የተቋቋመው የአድዋ ድል…

Continue Readingአንድ ሆነን በአድዋ እንዳስመዘገበነው ድል በጋራ ሆነን የአክሲዮን ማህበራችንን ስኬት እናረጋግጥ፦    ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ

በሶማሊያ ሴክተር 3 የብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የ18 ወራት ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ፡፡

በሶማሊያ ሴክተር ሦስት 5ኛ ዙር ብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የተሰጣቸውን ሃገራዊና አህጉራዊ ተልዕኮ በማጠናቀቃቸው ሴክተሩ የሽኝት ስነ-ሥርዓት አድርጎላቸዋል፡፡ በዚህ የሽኝት ስነ-ሥርዓት ላይ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ተክሉ…

Continue Readingበሶማሊያ ሴክተር 3 የብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የ18 ወራት ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ፡፡

ሚኒስትሮች የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታልን የንፅህና አስተዳደር ስርዓት ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ   በቢሸፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት የንፅህና አስተዳደር ስርዓቱን ስታንዳርድ ለመጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ የሆስፒታሉን የንፅህና ስርዓት…

Continue Readingሚኒስትሮች የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታልን የንፅህና አስተዳደር ስርዓት ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

ሀገር ለታሪክ ያላቸውን የኃላፊነት ክብደት በተረዱ ወታደሮች ይገነባል         ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ በሀገረ መንግስት ምስረታ፣ በሀገራዊ ታሪካዊ እውነታዎች እንዲሁም በብሔራዊ ጥቅሞች እና ፍላጎቶች ላይ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ለሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ ላይ…

Continue Readingሀገር ለታሪክ ያላቸውን የኃላፊነት ክብደት በተረዱ ወታደሮች ይገነባል         ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 

ዕዙ ማንኛውንም ተልዕኮ መፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል።     ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ዕዙ ከየትኛውም አቅጣጫ ሊሰነዘር የሚችል ጥቃትን መመከት በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ ። ዋና አዛዡ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር…

Continue Readingዕዙ ማንኛውንም ተልዕኮ መፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል።     ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ