በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

በኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ መሆኑን የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የደቡብ ዕዝ 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ…

Continue Readingበኢትዮጵያ የተገነባው ዘመናዊና ጠንካራ ሰራዊት የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት በአስተማማኝ መልኩ የሚጠብቅ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት  እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…

Continue Readingከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

የአላጌ  ጀግኖች አምባና ማገገሚያ ማዕከልን የረጅም ታሪክ ማስቀጠል ተገቢ ነው።      ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም የአላጌ  ጀግኖች አምባና ማገገሚያ ማዕከል ረጅም ታሪክ ያለው በመሆኑ በማዕከሉ የሚገኙ አበላት ታሪኩን በጀግንነት የማስቀጠል ሃላፊነት እንዳለባቸው ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ገልፀዋል።…

Continue Readingየአላጌ  ጀግኖች አምባና ማገገሚያ ማዕከልን የረጅም ታሪክ ማስቀጠል ተገቢ ነው።      ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው።   አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም

በ2012 ዓ.ም እንደገና ወደ ስራ እንዲመለስ የተደረገው እና በአዲስ መልክ የተደራጀው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለሀገር በሚያበረክታቸው ወታደራዊና ኮሜርሻል ምርቶቹ አማካኝነት በ2017 ዓ.ም ከኮርፖሬሽን ወደ ግሩፕ ያደገ የሀገር ሀብት ነው።…

Continue Readingየመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው።   አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም

የኢትዮጵያን ክብርና ሉዓላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል –   ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

የኢትዮጵያን ክብርና ሉአላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገልፀዋል። ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ በየደረጃው ካሉ የዕዙ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር በመምከር…

Continue Readingየኢትዮጵያን ክብርና ሉዓላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል –   ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

ለምስራቅ ጉጂ ዞን ሠላም አሥተዋፅኦ ላበረከተው ኮር ዞኑ ምስጋና አቀረበ።

በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ጉጂ ዞን በሰላም እና ፀጥታ ሥራ ላይ ለተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት ምስጋና እና እውቅና ሰጥቷል። የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ብዙነህ፤ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ምክንያት ሕዝብ…

Continue Readingለምስራቅ ጉጂ ዞን ሠላም አሥተዋፅኦ ላበረከተው ኮር ዞኑ ምስጋና አቀረበ።

መከላከያ ሠራዊት የህዝብ ኩራት የሀገር ክብር !

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምንጊዜም መነሻ እና መድረሻ መሠረቱ ኢትዮጵያ ነች፡፡ ኢትዮጵያን ከጠላት መጠበቅ፣ ዘወትር ለሠላሟ መሥራት፣ ለዕድገቷ መታተር ፣ለክብሯና ለነፃነቷ መታገል፣ ለህዝቦቿ አንድነትና ሠላም ዘብ መሆን ፣ብሄራዊ ጥቅሟን ማሥከበር ሁሌም…

Continue Readingመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ኩራት የሀገር ክብር !

የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ አመታዊ የስራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብር አከናወነ። ዋና መምሪያው በአመቱ በተለያዩ የተቋሙ ክፍሎች ያከናወናቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታ…

Continue Readingየመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።

ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ። የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ሴቶች ውጤታማ የስራ አፈፃፀም እንዲያስመዝገቡ ምን መሥራት ይገባል በሚል ርዕሠ ጉዳይ ከመከላከያ ልዩ ልዩ ስታፍ…

Continue Readingሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።

የ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወትሮ  ዝግጅነት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ።ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።

የዩናሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ ኮሎኔል ካርሎስ ማርኮ ግዳጅ ፈፃሚ አካል ትእዛዝ መቀበል እና መተግበር  እንዴት እንደሚችል ፣ በተግባር የተልእኮ አፈፃፁም የሚፈተሽበት እና በግዳጅ ወቅት እንቅፋት ቢያጋጥም ሠላም አስከባሪ ሠራዊቱ በድርጅቱ መርህ መሠረት…

Continue Readingየ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወትሮ  ዝግጅነት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ።ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።