ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦ ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ የ2017 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በተቋም ደረጃ አስጀምረዋል። በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የችግኝ ተከላን መርሀ-ግብር ያስጀመሩት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ፣ አህጉራዊ ፣ ቀጠናዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊቱ አመራሮች…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ውይይቱን የመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የአገራችን የምስራቁ ቦርደር ደህንነትን በማረጋገጥና የክልላችን ሰላምና ፀጥታ ፀንቶ እንዲቀጥል በማድረግ ረገድ መከላከያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከለከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ለሚገኘውና በቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ የተመራውን ከፍተኛ ልዑክ በፅህፈት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል። የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ያቀረቡት የሚኒስቴሩ እቅድ እና ሪፖርት ዝግጅት ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል…