የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ክብሯን ጠብቆ ማሻገር የእኛ ትውልድ ኃላፊነት ነው።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ክብሯን ጠብቆ ማሻገር የኛ ትውልድ ኃላፊነት ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ…
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ክብሯን ጠብቆ ማሻገር የኛ ትውልድ ኃላፊነት ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. መከላከያ ሠራዊቱ በየጊዜው የሚፈጠሩ ውስብስብ ፈተናዎችን እያሸነፈና በፅናት እያለፈ የሀገሩን ሉዓላዊነት አስከብሮ አስቀጥሏል ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር…
ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ምስራቅ ዕዝ በገርባሳ ማሰልጠኛ ማዕከል ከሁሉም ኮሮችና ስታፍ ልዩ ልዩ ክፍሎች ለተውጣጡ ሙያተኞችን እያስለጠነ ይገኛል። እነዚህ ሰልጣኞች የተለያዩ…
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል የተገኘው ሠላም የሠራዊታችን ክቡር መስዋዕትነት ውጤት ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ግዳጁን በፅናት የሚፈፅምና በምንም አይነት ፈታኝ ሁኔታዎች የማይበገር ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ዕዝ አዘጋጅነት ከዕዝ ስታፍ፣ ከኮር እንዲሁም፣ ከክፍለጦር ለተውጣጡ ሴት የሠራዊት አባላት በወታደራዊ አመራርነት ሚና እና ክህሎት ብሎም በስርዓተ ፆታ አቅም ግንባታ…
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ከልል መንግስት የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ሆነው ለቆዩት ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት ፈንቴ እና ለአዲሱ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ያስተላለፈውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን የሰጡት 12 በሰሜን ጎጃም ጫካ ገብተው የነበሩ አመራሮች ናቸው። እጅ በሰጠው ቡድን ስር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን የዕዙ እና የሪፐፕሊካን ጥበቃ ሃይል የሻምበል እና የሻለቃ አመራሮች ያስመረቀ ሲሆን በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ ነው ሲሉ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ በሰሜን…