ዜና

IMG_20250604_180747_197-1024x577
ጠንካራና ለቆመለት ዓላማ ፅኑ የሆነ፣ ግዳጁን በድል የሚወጣ ሠራዊት ተፈጥሯል።
ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ምስራቅ ዕዝ በገርባሳ ማሰልጠኛ ማዕከል ከሁሉም ኮሮችና ስታፍ ልዩ ልዩ...
IMG_20250604_180746_880-1024x692
በክልሉ የተገኘው ሠላም የሠራዊታችን ክቡር መስዋዕትነት ውጤት ነው።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል የተገኘው ሠላም የሠራዊታችን ክቡር መስዋዕትነት ውጤት ነው...
IMG_20250604_180746_880-1024x692
ለምንም አይነት ፈታኝ ሁኔታዎች የማይበገር ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል።   ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ግዳጁን በፅናት የሚፈፅምና በምንም አይነት ፈታኝ ሁኔታዎች የማይበገር ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ...
IMG_20250604_174524_567-1024x478
ሴት የሠራዊት አባላት በአመራር ሰጪነታቸው ብቁ መሆን እንዳለባቸው ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ዕዝ አዘጋጅነት ከዕዝ ስታፍ፣ ከኮር እንዲሁም፣ ከክፍለጦር ለተውጣጡ ሴት የሠራዊት አባላት በወታደራዊ...
IMG_20250605_100047_823-1024x578
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ህዝብ ውድ ህይወቱን ከፍሏል ህዝባዊነቱንም አሳይቷል።
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ከልል መንግስት የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ሆነው ለቆዩት ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት...
IMG_20250605_104452_363-1024x767
ራሱን የነዘመነ ቡድን ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛ ለሰሜን ሜጫ አስተዳደር እጅ ሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ያስተላለፈውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን የሰጡት 12 በሰሜን ጎጃም ...
IMG_20250526_153406_026-1024x682
ዕዙ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን አመራሮች አስመረቀ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን የዕዙ እና የሪፐፕሊካን ጥበቃ ሃይል የሻምበል እና የሻለቃ...
IMG_20250526_173121_622-879x1024
ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ መሆኑን ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ ነው ሲሉ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል...
gech-1024x673
በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው- ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና...
IMG_20250524_100400_796-1024x682
ሀገራችን የሚመጥን በትጥቅም በሰዉ ሃይልም የተደራጀ ዘመናዊ ሠራዊት ተገንብቷል። ጀኔራል አበበዉ ታደሰ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበበዉ ታደሰ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በስልጠና ላይ...
1 6 7 8 9 10

ማስታወቂያ