ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ፣ አህጉራዊ ፣ ቀጠናዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊቱ አመራሮች…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እ.ኤ.አ ከኤፕሪል 13 እስከ 16 ቀን 2025 በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ውይይቱን የመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የአገራችን የምስራቁ ቦርደር ደህንነትን በማረጋገጥና የክልላችን ሰላምና ፀጥታ ፀንቶ እንዲቀጥል በማድረግ ረገድ መከላከያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከለከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ለሚገኘውና በቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ የተመራውን ከፍተኛ ልዑክ በፅህፈት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 06 ቀን 2017 ዓ.ም የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው ለ3ኛ ባች መደበኛ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ጦርነት ካለው…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል። የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ያቀረቡት የሚኒስቴሩ እቅድ እና ሪፖርት ዝግጅት ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከመከላከያ ክፍሎች ለተውጣጡ የሥነ ልቦና ግንባታ አመራሮች እና የሚዲያ ሙያተኞች ሲሰጥ የቆየው ሰልጠና ተጠናቋል። በዚሁ የሰልጠና ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የመከላከያ የሠው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አጫሉ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 27ኛ ዙር ባለሌላ ማዕረግተኞችን እና 10ዙር መሠረታዊ ወታደሮችን በዛሬው ዕለት አሥመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ…