ውጊያን የሚያነብ እየሰለጠነ የሚዋጋ እየተዋጋ የሚያሰልጥን ታክቲካል አመራር እንገነባለን።

ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

የማዕከላዊ ዕዝ ጊቤ ኮር የማሰልጠን ተግባሩን አጠናክሮ በማስቀጠል ብቃት ያላቸው ተተኪ የበታች ሹም አመራሮች በኮሩ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ በማሰልጠን አስመርቋል።

በሰልጣኞች የምርቃት መርሐ-ግብር በክር እንግድነት የተገኙት የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ከዘመኑ የጦርነት ባህሪና የውጊያ አሰላለፍ የሚተጣጠፍና የመደበኛና የጉሬላ የውጊያ ስልት ፅንስ ሀሳብ አዳቅሎ በመተግበር  ጠላቶቹን ድል በመንሳት የአገራችን ሰላም ማፅናት የሚችል ተተኪ አመራር በስልጠና በማብቃት ዝግጅነታችንን ማረጋገጥ የገባል ብለዋል።

የታሪካዊ ጠላቶቻችን አጀንዳ ተቀብለው የሰራዊታችን ስምና ጀግንነት ጥላሸት ለመቅባትና ስም ለማጥፋት የሚንቀሳቀሱ  የማህበራዊ ሚድያ ቆማሪዎችና የሚያስተላልፉት መልዕክትና የሚያስተጋቡት ጩኸት የሰራዊት አመራሩና አባላት ልብ በማለት ግንዛቤ መውሰድ ይጠበቅበታል በማለት አፅንኦት ሰጥተዋል።

በመሀሪ ደበሳይ

ወቅታዊ አጀንዳ

j
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በታሪካዊ ጠላቶች እና በውስጥ ባንዳዎች ብትፈተንም፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ፍላጎታቸውን እያከሸፈው ይገኛል።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
m
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። 
af
የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን አቅም የሀገራትን ዕድገትና ተፅዕኖ የሚወስን መሠረታዊ ኃይል ነው።       ዶክተር አለሙ ስሜ
m
የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ የሀገራችንን አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
hu
የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አሰመረቀ።
shu
ውትድርና ጀግንነትን እና ስብዕናን ተላብሶ ሠው ሰራሽና የተፈጥሮ መሠናክሎች ሳይበገሩት በፅናት መቆምን ይጠይቃል፦       ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።