አመራር በትንሽ ኪሳራ ትልቅ ድል ማስመዝገብ የሚችለው ራሱን በማብቃት ዘመናዊ ሠራዊት ሲገነባ ነው። ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 06 ቀን 2017 ዓ.ም

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው ለ3ኛ ባች መደበኛ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ጦርነት ካለው አሁናዊ የአለም ፖለቲካ ጋር ራሱን አያዘመነ ወቅቱን የሚጠይቅ ምላሽ የሚሰጥ ፈጣንና ተለዋዋጭ መልስ የሚሻ አውድ ነው ብለዋል።

ጄኔራል መኮንኑ ኢ-መደበኛ ጦርነት  እና ፀረ-ሽምቅ ውጊያዎች ለማካሄድ አውዱን የተረዳ መቼና የት ሊከሰት ይችላል የሚል ስትራቴጂ መሪ ሲኖር ጦርነቱን በበላይነት ያጠናቅቃል ነው ያሉት።

አመራር ሁኔታውን በመረዳት በትንሽ ኪሳራ ትልቅ ድል ማስገንዘብ የሚችለው ራሱን በማብቃት በኘሮፌሽናል ሰራዊት ሲገነባ ነው ለዚህም ነው መከላከያ እንደ ተቋም የዘመናዊ ሠራዊት ስርዓተ ግንባታ ላይ በተቋም ደረጃ በትኩረት እየተሰራበት ያለ ብለዋል።

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተማሪዎች ከሚማሩት የወታደራዊ ሳይንስ የንድፈ-ሃሳብ ጋር የሚዛመድ ካለው የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር አብሮ የተሰፋ መሆን አለበት ሲሉ በተግባር የተፈተነው ተሞክሯቸውን አስተላልፈዋል።

በአሰፉ ግርማይ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

http://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

http://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

http://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

p
የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ በማንኛውም አይነት ፈታኝ ሁኔታ ሳይረታ ተልዕኮውን እየተወጣ ነው፡፡   ብርጋዴር ጄኔራል ሺሺር ባራድዋጅ
m
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረመ።
j
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ያስመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ ይበልጥ ማጠናከር ይገባል፦    ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
j
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በታሪካዊ ጠላቶች እና በውስጥ ባንዳዎች ብትፈተንም፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ፍላጎታቸውን እያከሸፈው ይገኛል።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
m
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። 
af
የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን አቅም የሀገራትን ዕድገትና ተፅዕኖ የሚወስን መሠረታዊ ኃይል ነው።       ዶክተር አለሙ ስሜ

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።