የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ  ዝግጁነታችንን  አጠናክረን እንቀጥላለን ፦ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም

የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 27ኛ ዙር ባለሌላ ማዕረግተኞችን እና 10ዙር መሠረታዊ ወታደሮችን በዛሬው ዕለት  አሥመርቋል።

በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን ኢትዮጵያ ከሁሉም ጎረቤቶቿ ጋር በሰላምና በልማት ተሳስራ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ወዳጅነት ይዛ ለመቀጠል ፍላጎት ያላት ሀገር መሆኗን ተናግረዋል።

በተቋሙ የሠራዊታችንን አቅም በሁሉም ዘርፍ ለማጎልበት በስልጠና በሠው ሐይል ፣በትጥቅና በቴክኖሎጅ መዘመን ብቃት ያለው ሃይል በማብቃት እና በማዘጋጀት በአጭር ጊዜ የማድረግ አቅም እና የዝግጁነት ደረጃ ማሣደግ የሚያሥችል ሥራ እንዲሰራ መደረጉንም ገልፀዋል።

በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን፣ጄነራል መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በሀይሌ ብርሃኑ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

as1
ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኗን የመከላከያ ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለፁ።
as
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቢል ) በወታደራዊ መስኮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
s6
በአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ የተፃፈው ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ'' መፅሐፍ ተመረቀ።
mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
Y
ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ