ጤና ይስጥልን ጥቂት ሥለጤናዎ የወገብ ህመም መንስኤ እና መፍትሔዎቹ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም

የወገብ ህመም በብዙ ምክንያቶች ይመጣል ለምሳሌ፡-

• የወገብ አጥንት መዛነፍ

• የመገጣጠሚያ አካባቢዎች መቆጣት

• የአጥንት መብቀል

• የተለያዩ ኢንፌክሽኖች (የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ፣ የማህፀን ኢንፌክሽን ሴቶች)

• አደጋ (መደብደብ፤ ምት ወዘተ)

• ከመጠን ያለፈ ውፍረት

• እግርን አጣምሮ መቀመጥ፡-የዳሌ ጡንቻ እንዲወጣጠር ስለሚያደርግ ህመም ይፈጥራል

• ለብዙ ሰዓት መቆም

• ሲጋራ ማጨስ፡- ሲጋራ በውስጡ ኒኮቲን ስላለው በቂ ሆነ ደም ዝውውር እንዳይዳረስ ስለሚያደርግ

የወገብ ህመም ሲፈጠር ወደ ሀኪም መሄድ የሚያስፈልጉ ጊዜዎች፡-

• የእግር መደንዘዝ ካለ ወይንም መስነፍ

• ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር ካለ

• ትኩሳት ካለ

• ከዚህ በፊት የአጥንት መሳሳት ወይንም ካንሰር ህመምተኛ ከሆኑ

• ህመሙ በጣም እየባሰ መሄድና በእረፍት ወይንም

• በአቀማመጥ የማይሻል ከሆነ

• ህመሙ በሳምንት ውስጥ ለውጥ ከሌለው የወገብ

• ህመም ሲፈጠር ቀላል የህመም ማስታገሻ በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል፡፡

መፍትሄው

• በጊዜ ሂደት ህመሙ እየጠፋ እንደሚሄድ አይርሱ፡፡

• ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የእንቅሳቃሴ ህክምና (ፊዚዮቴራፒ) በማድረግ ማስተካከል ይቻላል፡፡

• ከዚህ ሌላ ደግሞ የካይሮፕራክቲክ ህክምና እንዲሁም አኮፓንቸር ህክምና ደግሞ ውጤታማ ናቸው፡፡

የወገብ ህመም እንዳይመለስ ምን ማድረግ ያስፈልጋል

• ምንም ጊዜ ቢሆን በህመም ላይም እንኳን እንቅስቃሴ ማድረግ ጥሩ ነው፡፡

• በተቻለዎት መጠን ይንቀሳቀሳሉ ምክንያቱም እንቅስቃሴ ባደረጉ ቁጥር የወገብ ህመም የመሻል እድሉ እየጨመረ ይሄዳል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

as1
ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኗን የመከላከያ ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለፁ።
as
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቢል ) በወታደራዊ መስኮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
s6
በአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ የተፃፈው ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ'' መፅሐፍ ተመረቀ።
mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
Y
ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ