የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም

👉  በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል፤

👉  መከላከያ ሠራዊቱ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው፤

👉  ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ከቀጠናው ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራትና በጋራ ለመበልጸግ ያላሳለሰ ጥረት እያደረገች ነው፤

👉 በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት እንዲሁም የሀገሪቱን ሉዓላዊነት የሚያስከብር ሠራዊት ተገንብቷል፤

👉 ምስራቅ አፍሪካ በየብስም በባህርም ችግር ያለበት ቀጠና ነው ችግሩን በጋራ ለመፍታት ዝግጁ ነን ነገር ግን ኢትዮጵያ ወደ ባህር በር እንዳትጠጋ የሚፈልጉ ሀይሎች አሉ፤

👉  ሁሉም የኢትዮጵያ ግዛት የመከላከያ ሠራዊቱ ግዛቱም መኖሪያውም ነው፤

👉  ያልደረስንበት ትላልቅ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ክላሽና የመድፍ ጥይት ለመግዛት ገበያ አንወጣም፤

👉  በሶማሊያ አልሸባብ ገብተው የገደልናቸው ኢትዮጵያዊያን አሉ ፣በሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት ለአንዱ ወገን ወግኖ የተዋጋ አለ አሁን ደግሞ የሻዕቢያ ቅጥረኛ ለመሆን የተዘጋጀ ኢትዮጵያዊ አለ፤

👉  የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መኮንንም ሆነ አባል ኦቨር ታይም /ትርፍ ሰዓት/ሥለሠራሁ ይከፈለኝ አይልም፤

👉  በከፍተኛ ደረጃ ጠላትን አዳክመናል ክልሎች የራሳቸውን ሃይል እያጠናከሩ ውስጣቸውን እያጠሩ ራሳቸውን እየቻሉ ነው፤

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ

http://localhost/defensenew

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

as1
ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካዊያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኗን የመከላከያ ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለፁ።
as
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቢል ) በወታደራዊ መስኮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
s6
በአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ የተፃፈው ''የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ'' መፅሐፍ ተመረቀ።
mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
Y
ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ