የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረመ።
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና ዓለም አቀፉ የሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራትና በዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ የልማት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ…
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና ዓለም አቀፉ የሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራትና በዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ የልማት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር እየተካሄዱ ያሉ የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ፣ የጋሻ የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት እና የመከላከያ ባጅና ሜዳሊያ ማምረቻ…
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስ፣ በስነ-ምግባር፣ በትጋት እና በሃገር ፍቅር ጥግ ያሰለጠናቸውን የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጌታቸው ሃብታሙ፤…
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በሲምፖዚየሙ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ…
"የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ልዕልና ለሀገር ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው ሀገራዊ የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር ወርክሾፕ ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣በዘመናዊ ውጊያ…
በትግራይ ክልል በተሃድሶ ሥልጠና (DDR) ሂደት ያለፉ፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት የመልሶ ማቋቋም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በውይይት መርሃ ግብሩ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን፣ በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ…
የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሙሉ ዕድሳትና ሙከራ ያደረገላቸውን በርካታ የሜካናይዝድ ትጥቆችን ወደሀይል አስገብቷል። በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ትጥቆቹን የጎበኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በተሰሩት ስራዎች መደሰታቸውን…
የኢፌዴሪ የስራና ክህሎት ሚንስቴር ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪያት ከሚል፤ የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ አህመድ እና የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮንን አንጋፋውን የሜጄር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ…
በሜጄር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ አንጋፋው ኮሌጅ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የሙያ ተቋምና ሀገራዊ አቅም እንዲሆን እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። ኮሌጁ ዘመኑ…
ሁለቱ ሃገራት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይፋ የተመሰረተው ኮንጎ ነፃነቷን ካገኘች በኋላ ነው። ኢትዮጵያ…