የዉትድርና ህይወት

6
ኢንዱስትሪ ግሩፑ እና ዩኒቨርሲቲው በጋራ ለመሥራት በሚያሥችላቸው ጉዳይ ተፈራረሙ።
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በቴክኖሎጂ ልማት እና በሰው ኃይል ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን...
4
የአጠቃላይ ትምህርት መምሪያ ያሰለጠናቸውን የአንደኛ ደረጃ መምህራን አስመረቀ።
በምረቃ መርሃ ግብሩ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ምክትል ሀላፊ ለባማና መሰረታዊ ውትድርና ስልጠና ብርጋዲየር ጀኔራል ሙሉጌታ አምባቸው ብልጫ ላመጡ...
2
መምሪያው የዓለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር አስመልክቶ ውይይት አካሄደ፡፡
የመከላከያ ስነ-መግባር መከታተያ መምሪያ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ለ24ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ23ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ-ሙስና ቀን በማስመልከት የአከባበር ስነ-ስርዓቱ...
1
ዋና መምሪያው በሥራ አፈፃፀምና በፈጠራ ሥራ ልዩ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አባላት እውቅና ሰጠ።
የመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ሲስተም ዋና መምሪያ በሥራ አፈፃፀምና በፈጠራ ሥራ ልዩ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ለረጅም ዓመታት በታማኝነትና...
to
ኢንስቲትዩቱ የቀጣይ አምስት አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ።
በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት “ለአለም አቀፍ ፀጥታና ደህንነት ዘላቂ አጋርነትን መገንባት” ...
ba
ፍትሃዊ የባህር በር ጥያቄን ያገናዘበ ዝግጁነት በኢትዮጵያ ባህር ኃይል..
መከላከያ ሠራዊት ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ መሰናክሎችን ተሻግሮ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የሚሠጠውን ተልዕኮ በጀግንነት እየፈፀመ ሠላም እና ልማትን እያረጋገጠ የሚገኝ...
a
ኢትዮጵያና አሜሪካ ታሪካዊ ግንኙነታቸውን እና ቀጠናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ።
የመከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ ከውጭ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር የሚያደርጉትን ተከታታይ የወታደራዊ ዲፕሎማሲ ውይይት በመቀጠል፣ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ...
g
የመከላከያ ሚኒስትሩ MNS ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ።
የመከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ የተቋማትን የሥራ እንቅስቃሴ ጉብኝታቸውን በመቀጠል፣ በመከላከያ ፋውንዴሽን ስር የሚተዳደረውን MNS ጋርመንት ኢንዱስትሪን...
b
በሴራና በተንኮል የባህር በር እንድናጣና የባህር ኃይላችን እንዲፈርስ መደረጉ ሀገራችንን ለተለያዩ ተግዳሮቶች ዳርጓታል።         ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ
የቀድሞው የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎችና የፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ህብረት አራተኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት...
se
በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ሠላም አስከባሪ ሻለቃ ወታደራዊ ዝግጁነት አረጋገጠ፡፡
በደቡብ ሱዳን ደቡባዊ ሴክተር በጆንግሌ ስቴት የተሠማራው 22ኛው ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃ በአስተማማኝ ሁለንተናዊ  ወታደራዊ ዝግጁነት ላይ እንደሚገኝ በተባበሩት...
1 2 3 4 … 19